ጠ/ሚ ዐቢይ ባለፈው ዓመት በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ከተተከሉ ችግኞች 84 በመቶዎቹ መፅደቃቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው ዓመት በአረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተተከሉት ችግኞች ውስጥ 84 በመቶዎቹ መፅደቃቸውን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፅ ባሰፈሩት ፅሁፍ በአረንጓዴ ዐሻራ…