Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ላይ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።   ምክር ቤቱ ሚያዚያ 16 ባካሄደው አስቸኳይ…

የተፈጥሮ ጋዝ ማቀነባበሪያ በኢትዮጵያ ለመገንባት የሚያስችል የጥናት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ፈሳሽና ሌሎች ልዩ ልዩ የኢንዱስትሪና ፔትሮ ኬሚካል ግብአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ይዘቶች ለመቀየር የሚያስችል ፋብሪካ እና ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ለማቋቋም የሚያስችል የ12 ወራት የጥናት ስምምነት ተፈረመ።  …

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ገልፀዋል።…