Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

“ፈጠራ በቀውስ ጊዜ” በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዌቢናር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ፈጠራ በቀውስ ጊዜ" በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዌቢናር በቴክኖሎጂ በመታገዝ በቪዲዮ ኮንፍራንስ ተካሄደ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሲዘጋጅ የቆየው የአዲስ ወግ አንድ ጉዳይ በቪዲዮ ኮንፍረንስ/ዌቢናር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያመጣውን ተከትሎ…

የኢትዮጵያ መንግዶች ባለስልጣን በ11 ነጥብ 6 ቢለየን ብር ወጪ የ7 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግዶች ባለስልጣን በ11 ነጥብ 6 ቢለየን ብር ወጪ ሰባት መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ። በዛሬው እለት የውል ስምምነት የተፈረመላቸው መንገዶቹ የሚገነቡት በአስፋልት ደረጃ ሲሆን፥ በአጠቃላይ 509 ነጥብ…

በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ943 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። በዚህም አንድ ሰው…

የኮሮና ቫይረስ ትምህርት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ ለመከላከል የፖሊሲ ምክረ ሀሳብ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት የወደፊት ዕጣ ፈንታን የሚመለከተው ዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ኮሚሽንን 2ኛ ስብሰባ ተካሂዷል። በዚህም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት ተሳታፊ ሆኖነዋል። በውይይቱም የኮረሮ ቫይረስ…

ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ለመተንፈሻ አገልግሎት የሚውል መሣሪያ በመላ ሀገሪቱ እየተስራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ለመተንፈሻ አገልግሎት የሚውል መሣሪያ እየተስራጨ ነው። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለኮቪድ 19 አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ሲሊንደሮች ስርጭት እያካሄደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በመላው ሃገሪቱ ለሚገኙና የኮሮና…

በጃክ ማ ለአፍሪካ ሀገራት የተበረከቱ 3ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ የህክምና ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃክ ማ ለአፍሪካ ሀገራት የተበረከቱ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ ደርሰዋል። በዚህም ለአፍሪካ ሀገራት የተላኩ 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ማስኮች፣ 500 ሺህ…