Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ የመዘመንና የዕድገት ጉዞ በጥራት ላይ የተመሰረተ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችን አምራች እና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠሩ ዓለም አቀፍ የገበያ እድሎች ተወዳዳሪና አሸናፊ እንዲሆኑ የጥራት መስፈርቶችን በሚገባ መገንዘብ እና መተግበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ። 11ኛው ሀገር አቀፍ…

 ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር በመመሸግ ወንጀል የሚፈጽሙትን በጋራ ለመከላከል መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር መሽገው ወንጀል የሚፈፅሙትን በጋራ ለመከላከልና ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኡጋንዳ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙሆዚ ካኒሩግባ ከተመራ ልዑክ ጋር…

በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ ሥራዎች ተከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ…

የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን የግንባታ ግብአቶችን እጥረትን በእጅጉ ይቀርፋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን እና የልህቀት ማዕከል በዘርፉ የሚያጋጥም የግብአት እጥረትን በእጅጉ ይቀርፋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የቃሊቲ ኢንዱስትሪ…

በኮሪደር ልማት የተጀመሩ ሥራዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ውብ እና ዘመናዊ ለማድረግ በኮሪደር ልማት የጀመርናቸው እንቅስቃሴዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ አላግባብ ክፍያ እየተጠየቁና ዲፖርት እየተደረጉ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ያለ አግባብ ክፍያና ዲፖርቴሸን እንደሚፈጸምባቸው ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢትዮጵያ የህግ ጥሰት የፈፀሙ…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ሰላማዊ እና ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስት የተደረሰውን ስምምነት አስመልከተው ባደረጉትንግግር÷…

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ባወጡት መግለጫ ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና በፕሬዚዳንት ሃሰን…