የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ ቱርክ-አንካራ መግባታቸው ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅትም የቱርኩ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልግሎቱን ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ yeshambel Mihert Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ፕሬዚዳንት ታዬ በተገኙበት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የጥራት መንደርን ጎበኙ Melaku Gedif Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተለያዩ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት በአንድ ላይ የሚገኙበትን የጥራት መንደር ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በጥራት መንደሩ የሚገኙ ተቋማት በጤና ዘርፍ፣ በኮንስትራክሽን፣ በግብርና ውጤቶች፣ በምግብና መጠጥ ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተቋም ለአካባቢው ማኅበረሰብ ተስፋ ሰጪ እድሎችን ይዞ የመጣ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Dec 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻኪሶ በቅርቡ የተመረቀው የዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተቋም ለአካባቢው ማኅበረሰብ ተስፋ ሰጪ እድሎችን ይዞ የመጣ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዋይ ኤም ጂ ጎልድ ማይኒንግ ተቋም እና የሚድሮክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ያላት የሃይል ትስስር በተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በሀገራት መካከል የሚደረግ የሃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Meseret Awoke Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር ተወያዩ yeshambel Mihert Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በርካታ ዓመታትን የዘለቀውን የኢትዮ-ቼክ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ኢንሼቲቭ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Melaku Gedif Dec 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ኢንሼቲቭ እና አረንጓዴ ልማት ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኒኮላይ ዋመን ገለጹ፡፡ ኒኮላይ ዋመን ከኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ጋር በነበራቸው ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጻነታችን የሚጋፋ ማንኛውንም የውጭ ሃይል በጋራ በማንበርከክ አንድነታችንን ጠብቀን ኖረናል – ፕሬዚዳንት ታዬ Melaku Gedif Dec 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ሰላምና ነጻነታችን የሚጋፋ ማንኛውንም የውጭ ሃይል በጋራ በማንበርከክ አንድነታችን ጠብቀን ኖረናል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ 19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስመልክተው በማህበራዊ…