የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ መናፈሻዎችንና ግዙፉን የአባይ ድልድይ ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በውቢቷ ባህር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ ምርት ትልቅ ተስፋ አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሐረሪ ክልል የወጠነው አዲስ ፈጥኖ ደራሽ የማሽላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም መጠነ ርዕይ ባላቸው ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ Amare Asrat Oct 11, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bv5jPBr69bk
የሀገር ውስጥ ዜና በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አድርጋለች – ሰላማዊት ካሳ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጓን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው÷ "ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን ለፕሬዚዳንት ታዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በተመሳሳይ የሲንጋፖር ፕሬዚዳንት ታርማን ሻንሙጋራትናም ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ሥርዓቱ ነጻና ሉዓላዊ እንዲሆን የሳይበር ደህንነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – አቶ ማሞ ምህረቱ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ሥርዓቱን ነጻና ሉዓላዊነቱ የተረጋገጠ ለማድረግ ለሳይበር ደህንነት ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀመሯል። የሳይበር ደኅንነት ወሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሄደው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ይከበራል። በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች…