Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡

አቶ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ኃላፊነታችንን ለመወጣት ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሉዓላዊነታችንን ለማፅናትና የሰንደቅ ዓላማችንን ክብር ከፍ ለማድረግ በሁሉም መስክ ሀገራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት ዳግም ቃላችንን በማደስ መሆን አለበት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ይውላል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ሀገራዊ ይዘት ባላቸው የተለያዩ መልዕክቶች…

ከተባበርን ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበርን እና ከተደጋገፍን ሁላችንም በጋራ በመልማት ጠንካራ ቀጣና መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት ገብቷል፡፡ ይህን ተከትሎ…

በአዋሽ ፈንታሌ ዛሬ ጠዋት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከጠዋቱ 1 ሠዓት ከ37 ገደማ በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት አደም አሊ ጉዳዩን አስመልክተው ለፋና…

የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ወደ ተፈጻሚነት ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ስምምነቱ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱን አስመልክተው የናይል የትበብር ማዕቀፍ ስምምነት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ፕሬዚዳንት ታየ በተገኙበት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን በስድስት ኪሎ ካምፓስ እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ ከፕሬዚዳንት ታየ በተጨማሪ ሚኒስትሮች፣ በዩኒቨርሲቲው የተማሩ ምሁራን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር ከተማ የተገነቡ መናፈሻዎችንና ግዙፉን የአባይ ድልድይ ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በውቢቷ ባህር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም…