Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

“መስከረም በበርካታ የሀገራችን አካባቢዎች ወርቃማ ባህሎቻችን፣ ትውፊቶቻችን፣ ወግ እና ዘይቤያችን ጎልተው የሚወጡበት ወር ነው።

በርካቶች እንደ ወግና ልማዳቸው ዘመን የሚቀይሩበት፣ ይቅር የሚባባሉበት፣ አፈሩን ቀድሶ ምድሩን አለስልሶ ሀገር ያስረከባቸውን ፈጣሪ የሚያመሰግኑበት፣ ወጣቶች የሚተጫጩበት፣ የተበደለ የሚካስበት ነው መስከረም። የኦሮሞ ሕዝብ ትውፊታዊ መገለጫ እሬቻ፣ የወላይታ የዘመን መለወጫ ዮዮ ጊፋታ፣ የሀዲያ…

ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጠየቁ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…

ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች። ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን…

በምግብ እራስን የመቻል ግብን ማሳካት እንደሚቻል የተጀመሩ ሥራዎች ማሳያ ናቸው – የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በምግብ እራስን ለመቻል የተያዘውን ግብ ማሳካት እንደሚቻል የተጀመሩ ሥራዎች ማሳያ ናቸው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ እየተሰጠ የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እንደቀጠለ ነው።…

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ “ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ "ዮዮ ጊፋታ" በዓል በወላይታ ሶዶ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ጊፋታ የወላይታ ሕዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ለ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ለከምባታ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም÷የ”መሣላ”በዓል ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር፣ መንፈስን በማደስ ነገን…

የ “ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ” በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ይሁን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ " በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ"ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ"…

“ዮዮ ጊፋታ” ሳይሸራረፍ ለትውልድ እንዲሸጋገር ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ መሰረት ያለው“ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተጠናክሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ለ2017ዓ.ም የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…