Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ድርጅቱ ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እሠራለሁ- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በመሆን ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እንደሚሠሩ ማረጋገጣቸውን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መረጃ…

የቀጣይ አቅጣጫችን ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠያቂነትን ባረጋገጠና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት የብልጽግና ፓርቲ የቀጣይ አቅጣጫ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጋምቤላ ክልል የተገነባውን ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትኖ ማይኒንግ የአኮቦ ሚኒራልስ ኩባንያ መጋቢ…

የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ማዕከላት የማስገባት ሒደት ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ሥራ በነገው ዕለት እንደሚጀምር የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙ የተሰጠውን ሀገራዊ…

ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – ም/ ጠ /ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና የፌደራልና የክልል ከፍተኛ…

ኢትዮጵያ ለተመራጩ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ፤ ሶማሊላንድ በቅርቡ ባካሄደችው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ጎንደር ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የአማራ ክልል አመራሮች ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና…

የብልፅግና ፓርቲ የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና…

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን በመሆን ላሳየችው ቁርጠኝነት ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያይቷል፡፡ የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ…