የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ጥምቀት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ወደነበረው ግርማ ተመልሷል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ amele Demisew Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊው የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ጥንት ወደነበረው ግርማ ሞገስ ተመልሷል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ጎንደር እምነት፣ መንግሥት እና ኅብረ ብሔራዊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የዋጋ ንረትን ከ30 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ እንዲል አግዟል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ እንዲል አግዟል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በጥብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ማጥበብንና እርቅ ማስፈንን ቁልፍ የሰላም አማራጭ አድርጎ እየሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ማጥበብንና እርቅ ማስፈንን ቁልፍ የሰላም አማራጭ አድርጎ እየሰራ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፤ መንግስት ሰላምን ለማረጋገገጥ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢራን ለኢትዮጵያ የማደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለች Mikias Ayele Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በኢኮኖሚ፣ በቴክኖሎጂ እና በንግድ አማራጮች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከኢራን የፓርላማ ልዑክ ጋር በሀገራዊና ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Jan 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የመሠረተ-ልማት፣ የጊዜያዊ መጠለያ፣ የሰብአዊ ድጋፍ፣ የሳይንሳዊ ትንተና እና ትንበያ ቡድኖችን በማደራጀት በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈታኝ ሁኔታዎች አመርቂ የዲፕሎማሲ ስኬቶች መመዝገባቸው ተገለጸ yeshambel Mihert Jan 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈታኝ ሁኔታዎች አመርቂ የዲፕሎማሲ ስኬቶች ተመዝግበዋል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ፡፡ አምባሳደር ነብያት ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ስድስት ወራት በውጭ ግንኙነት የተሰሩ ዋና ዋና ሥራዎችን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋሲለደስ እድሳትና የጎንደር ኮሪደር ልማት ሥራ እድገት እጅግ አበረታች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የፋሲለደስ እድሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት አለባቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ ፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋምቤላ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር ከሦስት ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነቡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል እንረባረብ- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፋሰስ ልማታችንን በማስፋት የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል መረባረብ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሀገራዊ ንቅናቄ መጀመሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…