ኢቢሲ ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) አሁን ካለው ደረጃ ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ሸጎሌ የሚገኘውን የኢቢሲ ዋና…