ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡ ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡ ከሽልማቱ በኋለም አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ያካሄደችውን ዴሞክራሲዊ ምርጫ አደነቀች ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ከትናንት በስቲያ ላካሄደችው ሰላማዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለመንግሥቷ እና ሕዝቧ ያላትን አድናቆት ገለጸች፡፡ የሶማሊላንድ የምርጫ ኮሚሽን ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄዱን በመጥቀስ ለዚህም ያላትን አድናቆት…
የዜና ቪዲዮዎች የኮሪደር ልማት ሶስቱ ዓላማዎች… የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ Amare Asrat Nov 15, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=qHy4zYAeOMA
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ amele Demisew Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኙት ወቅት ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የተደረገው የ2ኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ ግምገማ Amare Asrat Nov 14, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=G60GetBq3gM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይናዋ ጂያንሱ ግዛት ዋና ገዥ ሹ ኩሊን ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ amele Demisew Nov 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ይገኛሉ፡፡ ከዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ማሻሻያው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና እንዳያሳድር የበጀት ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ እየተደረገ ነው – ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) amele Demisew Nov 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ላይ ጫና እንዳያሳድር የበጀት ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ፥ እንደ ሀገር የተሟላ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያው አምባሳደር በግብፅ ምን ገጠማቸው? Amare Asrat Nov 13, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=IJpAieNr1Cc
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት ነው – የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚታይ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ የባንኩ ገዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ 100 ቀናትን የተሻገረው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ…