የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት መለኪያ ደረጃዋን አሻሻለች ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት መለኪያ ደረጃዋን አሻሻለች፡፡ በየሁለት ዓመቱ የሚወጣው የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፋዊ የኢ-መንግሥት መለኪያ ትናንት በኒዮርክ ከመንግሥታቱ ስብሰባ ጎን ለጎን ይፋ ሆኗል።…
Uncategorized ኢትዮጵያና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብ አገልግሎትን ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ Shambel Mihret Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብና የትራንስፖርት አገልግሎት ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በጅቡቲ ወደብ ላይ የአሰራር አለመቀላጠፍ ከገጠመ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቁ ምሁራን መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ፣ ተመራማራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ፡፡ የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት ከኢጋድ እና ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸው ተመላከተ Shambel Mihret Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፍ “የመታወቅ ቀን” በመስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ። በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም፣ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ የጥቁር አንበሳ የላቀ ጀብዱ ሜዳይ ተሸላሚ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የ11ኛው የቤጂንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለነቢዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተለያዩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተለያዩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና የአመራር አቅምን በሚገነቡ ወቅታዊ ጉዳየች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናውን የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 5 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት የኃይል ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ጨምሮ አምስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንዳሉት÷ የአላማጣ - ኮምቦልቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።…