የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሩሲያ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉበዔው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ይገኛል፡ በተጨማሪም የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መካከል ያለውን ቀጣናዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብሪክስ ጉባዔ ሩሲያ ይገኛሉ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ተገኝተዋል፡፡ የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒሰትሩ ጋር ለብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን መገኘቱንም የጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ካፍ የኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ ተቀብሎ እንዲያጸድቅ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያን የ2029 የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ እንዲቀበል እና እንዲያጸድቅ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ። በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ…
ስፓርት የካፍ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለእግር ኳሱ መነቃቃት ይፈጥራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለሀገራችን እግር ኳስ መነቃቃት ይፈጥራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና የካፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ እንደሚጠናክር አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትና ዕድገት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትብብሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2029 የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት አቅም አላት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) Mikias Ayele Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን አፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት አቅም አላት ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለካፍ ፣ለፊፋ ፕሬዚዳንቶች እና ለካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች በታላቁ …
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እድሳት ሕንጻን መርቀው ከፈቱ Mikias Ayele Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የታደሰውን የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሕንጻ መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና ከካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያይተዋል፡፡ ይህን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…