Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ…

በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ይሰራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ይሰራል - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ጥረት ይደረጋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…

ሩሲያ በኢትዮጵያ ት/ቤት የመክፈት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ሴናተር ኒኮላይ ቪላዲሚሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አገኘሁ ኢትዮጵያና ሩሲያ የረጅም ዘመን የታሪክና የባህል ግንኙነት እንዳላቸው አስታውሰው÷የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ከጊዜ…

የመዲናዋ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቅቀው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ክትትል እየተደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመሰራት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች በተገቢ ጥራት በፍጥነት ተጠናቅቀው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ክትትል እየተደረገ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በመሰራት ላይ…

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሠዓት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ በኢፌዴሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀፅ (2) እና በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት…

ሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ)የ2017 ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው…

ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ገበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ውስጥ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። በጉብኝቱ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ፡፡ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ በድምቀት ተከብሯል፡፡ ይህን ተከትሎም…