Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አምስተኛው ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ይህችን ታላቅና ተወዳጅ…

የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የምርት ዘመን የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በብዙ የሀገራችን ክፍል እንደሚታየው የደቡብ…

በአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ለሁለንተናዊ የእድገት ትግበራ ጥቅም ላይ ሊውል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍን በማላቅ ለሁለንተናዊ የእድገት ትግበራ ጥቅም ላይ ሊውል ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ጸሐፊው በመልዕክታቸው ÷ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ እየሠራሁ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የቴክኒክ ኮሚቴ አቋቁሞ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ላገለገሉት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነትና ሌብነት ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ ይሰራል -ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነት፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ በትኩረትና በትብብር እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…

ፕሬዚዳንት ታዬ በበጀት ዓመቱ ለ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ለ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በ2107 ዓ.ም በመንግሥት የሥራ አቅጣጫዎች ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለውጭና ለሀገር…