የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሶማሊያ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች Meseret Awoke Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ ሞቃዲሾ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘ፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ የተፈጸመውን ጥቃት በማውገዘ ሽብርተኝነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ሂደት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ሂደት፣ በሕግ ትብብር ጉዳዮች እና በጋራ ጥቅም ላይ አብረው ለመሥራት ተስማሙ፡፡ በፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ የተመራ ልዑክ በአዘርባጃን እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው ዓለም አቀፍ የዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶች እና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተደረገው ከ79ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተደረገው በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Sep 28, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=AHb0c6r9J_0
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ Feven Bishaw Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷" ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን ሀገራት በጋራ የመበልፀግ ሕልም እውን የሚያደርግ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ Shambel Mihret Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን አገራት በጋራ የማደግ እና የመበልፀግ ሕልም እውን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከካናዳ ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ ጌርግ ፈርጉሰን እና ከሌሎች የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት በጥንቃቄ መከናወን አለበት- አምበሳደር ታዬ Melaku Gedif Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት ጊዜ ተወስዶ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከዴንማርክ አቻቸው ላርስ ሎክ ራስምሰንና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች…