Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ም/ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የም/ቤቱ 4ኛ ዓመት የምርጫ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የጽ/ቤቱ አመራሮችና ዳይሬክተሮች…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ በጣሊያን ሲራኩስ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የግብርና መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…

የመስቀል በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ…

የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እንደሚጠበቅበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ  አስገነዘቡ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ…

መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመስቀል በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ የመስቀል በዓል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- የመስቀል በዓል የሕልም ጉልበት የታየበት በዓል ነው፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተመድ ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ቴቴህ በቀጣናው ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡ መልዕክተኛዋ በቀጣናው የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በፕሬዚዳንት…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከኡጋንዳ እና ርዋንዳ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (የተመድ) ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከኡጋንዳ እና ርዋንዳ አቻቸው ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ በ79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በመድረኩ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።…