Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በምግብ እራስን የመቻል ግብን ማሳካት እንደሚቻል የተጀመሩ ሥራዎች ማሳያ ናቸው – የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በምግብ እራስን ለመቻል የተያዘውን ግብ ማሳካት እንደሚቻል የተጀመሩ ሥራዎች ማሳያ ናቸው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ እየተሰጠ የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እንደቀጠለ ነው።…

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ “ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ "ዮዮ ጊፋታ" በዓል በወላይታ ሶዶ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ጊፋታ የወላይታ ሕዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ለ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ለከምባታ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ”መሣላ”በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም÷የ”መሣላ”በዓል ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር፣ መንፈስን በማደስ ነገን…

የ “ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ” በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ይሁን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ " በዓልን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ"ማሽቃሮ/የቤነ ሻዴዬ ባሮ"…

“ዮዮ ጊፋታ” ሳይሸራረፍ ለትውልድ እንዲሸጋገር ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ መሰረት ያለው“ዮዮ ጊፋታ” በዓል ተጠናክሮ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ሕዝቡ በቅንጅት እንዲሠራ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ለ2017ዓ.ም የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል…

የጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላት ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች የቆይታ ጊዜን ለማራዘም ዝግጅት መጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡ መስከረም ወር የተለያዩ ሐይማኖታዊና ሐይማኖታዊ ያልሆኑ በዓላት…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች እንደሚያግዝ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሕክምና፣ ትምህርት፣ ግብርና እና ሌሎች ዘርፎች የምታከናውናቸውን ተግባራት እንደሚያግዝ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በኦስትሪያ-ቪየና በተካሄደው 68ኛው የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢንርጂ…

በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳይጀመሩ የቆዩ ፕሮጀክቶች ሥራ ዘንድሮ ይጀመራል – ተቋሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ዓመት በፊት ለግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ኃይል ለማቅረብ በዕቅድ ተይዘው የነበሩ ፕሮጀክቶችን በተያዘው በጀት ዓመት ለማስጀመር እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ የመንገደኛ በረራ ቁጥር ወደ 10 ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ የበረራ ቁጥሩን ከማሳደጉ በፊት ወደ ከተማዋ የሚያደርገው ሣምንታዊ የበረራ መጠን…