Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በደቡብና በምሥራቅ ሊባኖስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር እየተጠናከረ መምጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ለዜጎቹ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባወጣው መረጃ በተለይም በደቡብ እና በምስራቅ የሊባኖስ አካባቢዎች…

ለቱሪዝም ዘርፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት በገበታ ለሀገር ከተገነቡ የቱሪስት መዳረሻዎች መካከል አንዱ – ወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት

👉 ፕሮጀክቱ ከወሊሶ አምቦ፤ ከወንጪ ደንዲ፤ ከደንዲ አስጎሪ ሰፊ የሆነ ቦታ ላይ በምዕራፍ ተከፋፍሎ እንዲገነባ የተቀረጸ ሰፊ ራዕይ ያለው ትልቅ ሀገራዊ የልማት ዐሻራ ነው፡፡ 👉 የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አመራሩ በይበልጥ የአገልጋይ አመራር ሰብዕና ተላብሶ እንዲሠራ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የመሻገር ትልሞችን በቅንጅት በማሳካት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አመራሩ የአገልጋይ አመራር ሰብዕና ተላብሶ እንዲሠራ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። ብልጽግና ፓርቲ ላለፉት 12 ቀናት…

ኢትዮ ቴሌኮም ኮፐር ስዊች ኦፍ የተሰኘ ኢኒሼቲቭ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኮፐር መስመሮችን ወደ ፋይበር በመቀየር ዘመናዊ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔትና በዳታ ላይ የተመሰረተ የድምጽ አገልግሎት ለማቅረብ "ኮፐር ስዊች ኦፍ" የተሰኘ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት የደረሰችባቸው የኢኮኖሚ ትብብር ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እንደሚደረጉ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት የተደረሰባቸው የኢኮኖሚ ትብብር ፕሮጀክቶች እንዲሁም ከቀረጥና ታሪፍ ነፃ የገበያ ዕድሎቸ ትኩረት ተሠጥቷቸው ተግባራዊ እንደሚደረጉ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ አስታወቁ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው…

በሶማሊያ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት ሀገሪቷ በአሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ይከፍታል – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ባልተረጋጋ የደህንነት ሁኔታ ውስጥ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት በመጨረሻ ሀገሪቷ አሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ሊከፍት ይችላል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ታዬ…

“መስከረም በበርካታ የሀገራችን አካባቢዎች ወርቃማ ባህሎቻችን፣ ትውፊቶቻችን፣ ወግ እና ዘይቤያችን ጎልተው የሚወጡበት ወር ነው።

በርካቶች እንደ ወግና ልማዳቸው ዘመን የሚቀይሩበት፣ ይቅር የሚባባሉበት፣ አፈሩን ቀድሶ ምድሩን አለስልሶ ሀገር ያስረከባቸውን ፈጣሪ የሚያመሰግኑበት፣ ወጣቶች የሚተጫጩበት፣ የተበደለ የሚካስበት ነው መስከረም። የኦሮሞ ሕዝብ ትውፊታዊ መገለጫ እሬቻ፣ የወላይታ የዘመን መለወጫ ዮዮ ጊፋታ፣ የሀዲያ…

ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጠየቁ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…

ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች። ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን…