የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በገዜ ጎፋ ለደረሰው አደጋ የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተልዕኮውን በላቀ ብቃት ፈፅሟል – ጄኔራል አበባው ታደሰ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት መፈፀሙን የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አረጋገጡ። ጀኔራል መኮንኑ ዕዙ ከክፍለ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሶማሊያ መንግስት የሚሰጡ የትንኮሳ መግለጫዎችን በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት በተደጋጋሚ የሚያወጣቸውን የትንኮሳ መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሶማሊያ መንግስት ከሚያቀርባቸው መሰረተ ቢስ ክሶች በተቃራኒ ኢትዮጵያ ወንድም…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ የወንዞች ሀገር ናት! የተፋሰስ ምክር ቤትን በፀሀፊነት ከሚመሩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደናል፡፡ በውይይታችንም… Shambel Mihret Jul 26, 2024 0
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ስፖርት ም/ቤትን በአዲስ መልኩ ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል አቅጣጫ ተቀመጠ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ስፖርት ምክር ቤት አደረጃጀትን በመፈተሸ መልሶ ለማደራጀትና ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበ ሁኔታ ላይ አቅጣጫ መቀመጡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቀዛቅዞ የቆየውን የብሄራዊ ስፖርት ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሆስፒታሉ በመገኘት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…