Browsing Tag
የተመረጡ
የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰጠው መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=52lE7LB27aA
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያን አስመልክቶ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፦
ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻሉን ያስታውቃል፡፡
ከዛሬ ጀምሮ ሥራ ላይ የሚውስው ይህ ማሻሻያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ
አሁን የደረሰን ዜና
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ
የ2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ መንግሥት አያሌ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራትን አከናውኗል።
ባለፉት ጊዜያት የተከማቹ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ችግሮችን ለመፍታት ላለፉት ስድስት ዓመታት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ እንደቆየ…
ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች፡፡
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የጋራ ደህንነትን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…
የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ከስድስት ወራት በፊት ከነበረው ግምገማችን በኋላ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለ14ኛ ጊዜ በፕሮጀክቱ ሥፍራ ተገኝተው የሥራ…
የትርክት ዕዳና በረከት – ዳንኤል ክብረት (ክፍል -1)
https://www.youtube.com/watch?v=_VlSXX8dU4U
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።
ስትራቴጂክ የደህነት ጉዳዮችን መረዳት፣ መተንተንና…
የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በገዜ ጎፋ ለደረሰው አደጋ የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት…