Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በድሬዳዋ በተከሰተው የእሳት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ማዕከል ትናንት በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በቅንጅት ርብርብ እንዲደረግ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…

ም/ቤቱ ነገ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው÷ በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ መክረዋል።…

‹‹ቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ተፈጥሮና የበለፀገች ሀገር ይገባዋል!

ለዚህ ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ ዋናው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያና የአረንጓዴ ልማት ማሳኪያ ተጨባጭ ዕርምጃችን ነው። ዛሬ የወቅቱ የዓለማችን ወሳኝ አጀንዳ በሆነው የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ዕቅድ ማስተግበሪያ መርሐ ግብር ላይ ታድመናል፡፡ ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆነው የስንዴ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለማስተካከልና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መልካም ጉርብትናን እና ቀጠናዊ መረጋጋትን ከግምት በማስገባት መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ መንግስት አመቻቺነት የተካሄደውን…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የጀመርነውን…

እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጀው የታዳሽ ሃይል…