የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወዳጅነት ጨዋታ ከአፍሪካ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ጋር Amare Asrat Jul 1, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Fqrj-kxymHU
የሀገር ውስጥ ዜና የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ ጥያቄ ማቅረቧን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ Melaku Gedif Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ ማቅረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝም የናይጄሪያ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዳንኤል አሞካቺና ንዋንኩ ካኑ የኢትዮጵያ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቆይታችን አስደሳችና ሀገሪቱም በፈጣን ለውጥ ላይ መሆኗን የተገነዘብንበት ነው – የናይጄሪያ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቾች Shambel Mihret Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቆይታችን አስደሳች እና ሀገሪቱም በፈጣን ለውጥ ላይ መሆኗን የተገነዘብንበት ነው ሲሉ የናይጄሪያ የቀድሞ ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ተናገሩ፡፡ የቀድሞ የናይጄሪያ የእግር ኳስ ኮከብ ንዋንኩ ካኑን ጨምሮ የቀድሞ የአህጉሪቱ ታላላቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋና መምሪያው ሥራ በአርዓያነት የሚወሰድ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ የሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት በአርዓያነት የሚወሰዱ መሆናቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እና የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች የዋና መምሪያውን የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች አፈጻጸም በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ በደሴ ከተማ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን የገለፁት አቶ ተመስገን÷ የከተማዋን ዕድገት በፍጥነት እውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትጋት እየተሠራ መሆኑን አረጋገጡ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ እንደሚያደርገውም ነው ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ችግኝ ስንተክል ለኢኮኖሚ ዘርፎችም ጉልበት እየጨመርን ነው አሉ Mikias Ayele Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ ስንተክል ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ዛሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ አያጠራጥርም – ጠ/ሚ/ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የስራ እና ክህሎት…