የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከጣሊያን ፓርላማ ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጣሊያን ሴኔት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ የተመራ የጣሊያን የፓርላማ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም፤ የሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና የባለብዙ ወገን…
የዜና ቪዲዮዎች በኮሪደር ልማት አዲስ ገጽታን የተላበሰው የሜክሲኮ-ሳር ቤት መንገድ Amare Asrat Jun 28, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=BF41U-D93HY
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሞተራይዝድ ሻለቃ የደረሰበትን ዝግጁነት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራ ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ይከናወናል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሠራዊቱ በሚገኝበት ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት የተሳተፉበት የምክክር መድረክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አፈ-ጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር በቀል እውቀቶችና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል እውቀቶች እና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን አውደ ርዕይ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 37ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የእንስሳት ጤና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳንን የሚያገናኝ የ220 ኪሎ ሜትር መንገድ ሊገነባ ነው Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኝ የ220 ኪሎ ሜትር መንገድ ሊገነቡ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሀገራቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር 2023 የተፈራረሙትን የ738 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተከትሎ ነው ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ጅቡቲ የገባው በሀገሪቱ በ47ኛው የነጻነት ቀን ላይ ለመታደብ መሆኑን…