የሀገር ውስጥ ዜና ከችግር ለመውጣት ተስማምተንና አንድ ሆነን መሥራት መቻል አለብን – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከችግር ለመውጣት ተስማምተንና አንድ ሆነን መሥራት መቻል አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የ6ኛው ዙር ቀሪ እና የድጋሚ ምርጫን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል ዮሐንስ ደርበው Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚያስፈጽመውን የ6ኛው ዙር ቀሪ እና የድጋሚ ምርጫን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል ቀጥሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል”ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የአለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ይሰራል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Amele Demsew Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሥራዎች በትኩረት ይሰራሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የመንግስት የ2016 ዓ.ም የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክሱ መድረክ ተባብሮ የመስራት ችሎታዋንና ዓለም አቀፋዊ አጋርነቷን ማስመስከር ችላለች Amele Demsew Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ሰኔ 9 ቀን 2016 ድረስ 13 ነጥብ 63 ሚሊየን ሔክታር በባህላዊና በትራክተር ታርሷል – ግብርና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እስከ ሰኔ 9 ቀን 2016 ድረስ 13 ነጥብ 63 ሚሊየን ሔክታር በባህላዊና በትራክተር መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ በመስኖ ስንዴ ልማት 3 ሚሊየን ሔክታር በማረስ 120 ሚሊየን ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የ2016 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪክስ ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚና ፋይናንሰ ስርዓት የሚሰራ የትብብር ማዕቀፍ ነው – አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለዓለም ብዙሃን ማህበረሰብ ፍላጎቶች የቆመና ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚና ፋይናንስ ስርዓት የሚሰራ የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ የትብብር ማዕቀፍ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ…