Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ልኬት በዓለም አቀፍ መስፈርት መሰረት መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ልኬት አሁን ያለበት ሁኔታ በዓለም አቀፍ መስፈርት መሰረት መከናወኑን የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም ገለጹ፡፡ የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር ከቀናት በፊት ሲካሄድ ጠቅላይ…

አየር ኃይሉ ብቁ የሰራዊቱን አመራሮች ለማፍራት ከለውጡ ወዲህ ውጤታማ ስራ አከናውኗል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በሰው ኃይል ልማት በተለይም ብቁ የሰራዊቱን አመራሮች ለማፍራት ከለውጡ ወዲህ ውጤታማ ስራ መከናወኑን ገለጹ። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከኢፌዴሪ አየር ኃይል የተውጣጡ 24…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው አለመሆኑን አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ120 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ዐውደ-ርዕይን…

ተረጂነትን ለማስቀረት አመራሩ በቁርጠኝነት መሥራት ይጠበቅበታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷን በማልማት ተረጂነትን ለማስቀረት የጀመረችውን ግብ ለማሳካት አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነጻነት እና ሉዓላዊነት"…

መድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን አስቻይ ሁኔታ ተዘጋጅቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒት እና የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን አስቻይ ሁኔታዎች መዘጋጀታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ዐውደ-ርዕይን መርቀው…

የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች የተሳተፉበት ፎረም ተጠናቀቀ፡፡ ፎረሙ ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ነው የተካሄደው፡፡…

ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ እያከናወነች ያለውን ሥራ ለብሪክስ አባል ሀገራት አብራራች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቱሪዝም ዘርፍ የሰጠችውን ከፍትኛ ትኩረትና እያከናወነች ያለውን ሰፊ የልማት ሥራዎች በተመለከተ ለብሪክስ አባል ሀገራት አብራርታለች፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚንስትሮች ጉባዔ በሩሲያ እየተካሄደ ነው፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር…

ዘንድሮ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞችን በጋራ መትከል ይኖርብናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞችን በጋራ መትከል ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የ2016 ዓ.ም ዙር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ቅድመ ጅማሮ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚከናወነው ሥራ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል ሲል የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጠየቀ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…