Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አምባሳደር ታዬ ከደቡብ አፍሪካና ቻይና ሚኒስትሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከደቡብ አፍሪካና ቻይና ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ታዬ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ ስብሰባ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት የስራ ሃላፊዎች ጋር…

የሚኒስትሮች ም/ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 በጀት ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የሆነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

ኢትዮጵያ ውጤታማ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን በጋራ ለማስፈን ቁርጠኛ ናት – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሰላምን እና እድገትን፣ ሁሉን አቀፍ እና ዘላቂ ልማትን እንዲሁም ውጤታማ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን በጋራ ለማስፈን ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለፁ፡፡ በሩሲያ ኒዥኒ ኖቭጎሮድ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎቸ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው…

ኢትዮጵያና ፊንላንድ የ313 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የ5 ሚሊየን ዩሮ (313 ሚሊየን ብር) የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የፊንላንድ የውጭ ንግድና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ ተፈራርመዋል፡፡ ከፈረንጆቹ…

አቶ አሕመድ ሽዴ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ለኳታሩ አሚር አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ለኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ አድርሰዋል፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡…

የተግባቡ እና የተዋቡ የግንባታ መልኮች አዲስ አበባን እየቀየሯት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተግባቡ እና የተዋቡ የግንባታ መልኮች አዲስ አበባን እየቀየሯት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ “ሰፋፊ ጎዳናዎች፣ ምቹ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገዶች፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ ንጹሕ እና ዘመናዊ የመጸዳጃ ቤቶች፣…

የፒያሳና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የ3 ወር መርሐ ግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የቀደሙትን የኮሪደር…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ እንደ አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም መረጃ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃን የያዘችው 205.1 ቢሊየን ዶላር የሀገር…