የሀገር ውስጥ ዜና በኮሪደር ልማት ምክንያት በፈረሱ ቤቶች ምትክ ለሚገነባ ሕንጻ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Tamrat Bishaw Jun 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ማትያስ ጋር ሆነው በኮሪደር ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እየከፈለችልን ላለው መስዋዕትነት እናመሠግናለን- የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት Tamrat Bishaw Jun 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት አብዲአዚዝ ሀሰን ለፍተግሬን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሰላም ማስከበር ተሰማርቶ በባይድዋ ያለውን የሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ለማረጋገጥ እየከፈለ ላለው መስዋዕትነት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በባይድዋ ሴክተር 3…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የተሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መረቁ Melaku Gedif Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መርቀዋል፡፡ የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ መሆኑን…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገው ውይይት (ክፍል-1) Amare Asrat Jun 8, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=4VX4AdA2qAA
የሀገር ውስጥ ዜና ታንዛኒያ በሰላምና ደኅንነት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Melaku Gedif Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያ በሰላምና ደኅንነት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር የሀገሪቱ የመከላከያና ብሔራዊ አገልግሎት ሚኒስትር ስቴርጎሜና ላውረንስ ገለጹ። ሚኒስትሯ ÷ታንዛኒያና ኢትዮጵያ በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ያላቸው ታሪካዊ ትብብር አሁንም…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር ጉብኝት – ፋና ዳሰሳ (በተስፋዬ አለነ) Amare Asrat Jun 7, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=RbDVosSK8AY
Uncategorized የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምስራቅ እሲያ ጉብኝትን በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም የሠጡት ማብራሪያ Amare Asrat Jun 7, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=mDfGNyUOu70
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በደቡብ ኮሪያ እና ሲንጋፖር ያደረጉት ጉብኝት ስኬታም ነበር ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት…