Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ክልሎች የተመጣጠነ እድገት እንዲኖራቸው ጠንካራ የጋራ ገቢ አስተዳደር ሥርዓት ያስፈልጋል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት እንዲኖር የገቢ ክፍፍልና ማስተላለፍ ቀመር ግልጽና የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት ሲሉ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የጋራ ገቢዎች አስተዳደር ክፍፍልና ማስተላለፍን…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በመዲናዋ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ ለሠባት ቀናት በሚቆየው በዚህ የምክክር ምዕራፍ ላይ በቀዳሚነት ለምክክሩ የሚቀርቡ ተሳታፊዎች…

ተመድ የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉት የተባበሩት…

ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ግዙፉ የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ ከፈረንጆቹ ግንቦት 21 እስከ 23 ቀን በተካሄደው የአፍሪካ የአቪዬሽን ጉባዔ ላይ…

የአማራ ሕዝብን መብትና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር እየተወያዩ ነው። አቶ አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት÷ በኢትዮጵያ ችግሮችን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ሌሎች አማራጮችን የመጠቀም ልምድ እንደነበር ጠቁመዋል።…

የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ዝግጅቶች በከፍተኛ ርብርብ በመከናወን ላይ ይገኛሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ዝግጅቶች በከፍተኛ ርብርብ በመከናወን ላይ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ የችግኞች…

ኢትዮጵያን የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዳጅ የመፈፀም አቅምና ከፍተኛ ሀገራዊ ፍቅር ያለው፤ ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አበባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ፖሊስ ተቋማት ሽብርተኝነትና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር…

ሀገርን ውጥረት ውስጥ ለመክተት ሞክረው የነበሩ ሃይሎች ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ ደርሰዋል – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችንን በተለያየ አቅጣጫ ውጥረት ውስጥ ለመክተት ሞክረው የነበሩ ሀይሎችን ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ ላይ አድርሰናል ሲሉ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል…