Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሮም የአበበ ቢቂላን ምስለ-ቅርጽ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑክ በሮም የሚገኘውን የአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽን ጎበኘ፡፡ በላቀ የሥነ-ጥበብ ይዘት የተሠራው የአበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽ በፈረንጆቹ…

ኃላፊነታችንን በመወጣት የሀገራችንን ሰላም እያፀናን እንቀጥላለን- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ፖሊስ የሚጠበቅብንን ኃላፊነት በቅንጅት በመወጣት የሀገራችንን ሰላም እያፀናን እንቀጥላለን ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 16ኛው የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ በኢትዮጵያ…

የኢትዮ -ሳዑዲ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ -ሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት መጠናከር ለቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፈይሰል ቢን ፋርሃን አል-ሳዑድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይና ሲሲሲሲ ካምፓኒ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሙኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) ሊቀመንበር ዋንግ ቶንግዙን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ኢትዮጵያ ባሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ስራዎች…

አዋሬ ያላሰለሰ ጥረት የነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤና ተስፋ ከፍ ሊያደርግ እንደሚችል ማሳያ ምልክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አዋሬ ያላሰለሰ ጥረት የነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤና ተስፋ ከፍ ሊያደርግ እንደሚችል ማሳያ ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ "ዛሬ በአዋሬ አካባቢ ከስድስት…

ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስራ የእስካሁኑ ሒደት ፈተናዎች እና የቀጣይ እቅዶች ላይ…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ሚኒስትሮች ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎብኝተዋል። የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ መከፈቱ ይታወቃል።…

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም የተመራ ልዑክ በሰሜን አሜሪካ ዩታሃ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ…