Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ጉሌርሞ አንቶኒዮ ሎፔዝ ማክ-ሌላን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም፤ በኢትዮጵያና ስፔን መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

የፍትሕ አካላት ገለልተኛ ሆነው ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ አካላት ከጣልቃ ገብነት ነፃና ገለልተኛ ሆነው በመስራት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስገነዘቡ፡፡ ሀገራዊ የፍርድ ቤቶችና የፍትሕ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን የበጀት ዓመቱ ዘጠኝ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔዎች ቀጥለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ 21ኛውን የሚኒስትሮች ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ በናይሮቢ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን 21ኛ የሚኒስትሮች ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በመድረኩ በድንበር አካባቢ የሚገኙ መሬቶችን በተመለከተ ኢኒሼቲቩ ያፀደቃቸው ስምምነቶችን አፈፃፀም…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የ’ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ 2024′ ኤግዚቢሽንን በይፋ ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የ'ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ 2024' ኤግዚቢሽንን በይፋ ከፍተው አስጀምረዋል። የሀገር ውስጥ ግንባታ እና መሠረተ ልማትን በፈጠራና መፍትሄዎች ለማመላከት ያለመው ''ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ለማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለማቅረብ የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የሚመለከታቸዉ አጋሮችና ባለድርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለዉ 77ኛዉ የዓለም…

የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በሃዋሳ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ንቅናቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስጀምረዋል፡፡ አቶ ደስታ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ኩባንያዎች ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…

አምባሳደር ታዬ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊንስተን ፒተርስ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ መካከል ስለሚከናወኑ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚዊ ትብብሮች…

ይህ የምክር ምዕራፍ በቀጣዩ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ምክክር የሚደረገባቸውን መሠረታዊ ጉዳዮች ለመለየቱ ስራ ቁልፍ ሚና አለው – መስፍን አርዓያ(ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ÷ ኮሚሽኑ በምሁራን ፣ልሂቃንና በተለያዩ የፖለቲካ ተቋማት…