Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 9 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳካት የሚያስችል አመላካች ውጤት ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተተነበየውን የ7 ነጥብ 9 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳካት የሚያስችል አመላካች ውጤት መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ÷ ባለፉት 9 ወራት…

የጠቅላይ ሚኒስትር ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ ተቋማት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በግምገማው ተጠሪ ተቋማት ሀገራዊ የልማትና የለውጥ ኢኒሼቲቮችን ለሌሎች ተቋማት ምሳሌ በሚሆን መልኩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቢሾፍቱ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በቢሾፍቱ መርቀን የከፈትነው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ…

ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢትዮ-ቴሌኮም ቦርድ ሰብሳቢ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎበኙ። በጉብኝታቸውም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የደረሰበትን ደረጃ አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘው የኢትዮ-ቴሌኮም…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ለ42ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ኮማንዶዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ42ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ኮማንዶዎች በደማቅ ወታደራዊ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አሳዶቭ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያና አዘርባጃን በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ዘርፎቸያላቸውን ትብብር የበለጠ ማሳደግ እና…

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በትናንትናው ዕለት ያደረጉት ንግግር በተረጋገጠ መረጃ ላይ ያልተመሰረተና በምርጫ ወደ…