የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሰገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርአት መከተል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Feven Bishaw May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢ መጠን ለማሳደግ ከተለምዷዊ አሰራር የተላቀቀና ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርዓት መከተል ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በአዘርባጃን ‘አላት’ የተሰኘ ነጻ የኢኮኖሚክ ዞንን ጎበኙ Melaku Gedif May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስር ተመስገን ጥሩነህ እና ልዑካቸው በአዘርባጃን 'አላት' የተሰኘ ነጻ የኢኮኖሚክ ዞንን ጎብኝተዋል፡፡ አላት' ነጻ የኢኮኖሚክ ዞን የአዘርባጃን መንግስት የኢኮኖሚ ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱና ዋናው ሲሆን÷ ተኪና ለዓለም አቀፍ ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አዘርባጃን የፀጥታና ደኅንነት ዘርፎችን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በመረጃ፣ የፀጥታና ደኅንነት ዘርፎች የጋራ ትብብር አቅም ግንባታና ሀገራቱን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ሌሎች ፕሮጀክቶችን በጋራ ለመፈጸም ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የሀገር ውስጥ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ ዮሐንስ ደርበው May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም ፦ 1. አምባሳደር ፍስሐ ሻውል ገብሬ 2. አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ወልደየስ 3. አምባሳደር ለገሰ ገረመው ሃይሌ 4. አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልጽግና ፓርቲ እና ሕወሓት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፖለቲካዊ ውይይት በመቀሌ ተካሄደ Amare Asrat May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ እና በሕወሓት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፖለቲካዊ ውይይት ለሦስተኛ ጊዜ በመቀሌ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል:: በውይይቱም÷ ቀደም ሲል የተደረሰውን የፓርቲ ለፓርቲ የግንኙነት መርሆዎች በማስታወስና የተጀመሩትን ዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮች አንዱ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Tamrat Bishaw May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮች አንዱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ምድረ ግቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማዘመን ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ ተገኝቷል -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Tamrat Bishaw May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ መገኘቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየባቸው እና ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…
የዜና ቪዲዮዎች የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጎርጎራ ያካሄደው ግምገማ Amare Asrat May 14, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=5g7ondXdaxs