የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች ነው – የአፍሪካ ህብረት Feven Bishaw May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገቡ Amele Demsew May 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የረጅም ጊዜ ወዳጅና አጋር ሀገር የሆነችው አዘርባጃን መግባታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀው፤ ለተደረገቸው ደማቅ አቀባበል ለሀገሪቱ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆዎች በመፍታት ስኬቶች የተመዘገቡት ነው -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥሟቸውን ማነቆዎች በመፍታትና የመልማት እድሎችን በመጠቀም ስኬቶች የተመዘገቡት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎንደር ከተማ የውኃና መንገድ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በሚመለከት ያደረጉት ግምገማ Amare Asrat May 13, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=CUQbrFOCCZM
የዜና ቪዲዮዎች 1.4 ቢሊየን ብሩን ማን አዘዋወረው? እንዴት የ1,496 ቀን ዓበል ለአንድ ሰው? – ፋና ምርመራ Amare Asrat May 13, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=wREkP5S8zNM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጎንደር የሚገኙ ሶስት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጡ Feven Bishaw May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) አመሠገነ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምሥጋና አቅርበዋል። የምሥጋና መልዕክቱ ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተፈጥሮ ፀጋ የታደለችውን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ#ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ Amele Demsew May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ#ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ በተካሄደው ንቅናቄ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር ተሰበሰበ Amele Demsew May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር መሰብሰቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን የተጀመረው ከማለዳው ሁለት ሰአት ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌቶቻችን በሩጫ ከማሸነፍ ባለፈ ለውበትና ጽዳት አርአያ ሊሆኑ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌቶቻችን በሩጫ ከማሸነፍ ባለፈ ለውበትና ጽዳት አርአያ በመሆን የሀገራችሁን ውበት መግለጥ አለባችሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ለፅዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከማለዳው…