ባለፉት 5 ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡
በመርሐ-ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም÷ ከርዕሰ ጉዳይ መረጣና አሳታፊነት…