የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የዛሬው ስብሰባ በክልሉ ባለፉት ሣምንታት በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መሪነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረትን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢንተርናሽናል የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት ችግርን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ የሶስት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። "የሕፃናት ርሀብና ያልተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት በቃ" በሚል መርህ በአፍሪካ 27 ሀገሮች የሚተገበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከዩኤንዲፒ ረዳት ዋና ፀሃፊና የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ረዳት ዋና ፀሃፊ እና የአፍሪካ ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መምከራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዙ ጋር ተወያየ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ በሚከሆኑ ተግባራት ዙሪያ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ፡፡ በውይይታቸውም÷ ባለፉት ጊዜያት ለዕዙ የተሰጡ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Feb 20, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Laty1iMpQVs
የሀገር ውስጥ ዜና የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Feb 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ (ስቶክ ማርኬት ኤንድ ኤክስቼንጅ) መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቻይና እና ዩኒዶ ለኢትዮጵያ ልማት ላላቸው አጋርነት አመሰገኑ ዮሐንስ ደርበው Feb 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና መንግሥት እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የዜጎችን ኑሮ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ላይ ላሳዩት ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከሁሉም የክልሉ ዞኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ግብረ-ኃይሉ አስታወቀ Shambel Mihret Feb 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማን ሰላምና ደህንነት የበለጠ ለማጠናከር፣ የትራፊክ ፍሰቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረት አራተኛውን የግብርና ልማት የግምገማ ሪፖርት አቀረቡ Tamrat Bishaw Feb 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ አጠቃላይ የግብርና ልማት ፕሮግራም መሪነታቸው በፕሮግራሙ በየሁለት ዓመቱ ከሚቀርበው የግምገማ ሪፖርት አራተኛውን ለኅብረቱ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት አቅርበዋል። የአፍሪካ…