Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ይይቱ ከጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን መካሄዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ኤትሌቫ ከዲሊን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ድርጅቱ አስፈላጊ ሰብዓዊ ድጋፍን ለህፃናትና ሴቶች የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ሊሠራቸው በሚችላቸው ጉዳዮች ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ አስተናጋጅነት በተሰናዳው የጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባዔው የጋራ እድገት ድልድይ በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዕውቅናና ሽልማት ያገኙት ላሳዩት አመራርና ቁርጠኝነት ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የተሰጣቸው የከበረው የፋኦ አግሪኮላ ሜዳሊያ ሽልማት ላሳዩት አመራርና ቁርጠኝነት እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።…

የኢትዮጵያ ወረርሽኝ መከላከል ዝግጁነትና ምላሽ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወረርሽኝን ለመከላከልና ምላሽ መስጠት የሚያስችል የ113 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ፥ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የዓለም የጤና ድርጅት…

የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ…

ፋና በቀጥታ ከሀገራችን እና ከህዝባችን ጋር የሚገናኝ ሥራን ይዞ ይዘልቃል -አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በቀጥታ ከሀገራችን እና ከህዝባችን ጋር የሚገናኝ ሥራን ይዞ ይዘልቃል ሲሉ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ…

የፋና ላምሮት ስቱዲዮ የተቋሙን አቅም በማሳደግ ወቅታዊና ታኣማኒ መረጃዎችን በተለየ አቀራረብ ለማስተላለፍ ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባው አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ ስቱዲዮ የተቋሙን አቅም በማሳደግ ወቅታዊና ታኣማኒ መረጃዎችን በተለየ አቀራረብ እንዲያስተላልፍ ያስችለዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ፋና…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን የፋና ላምሮት ስቱዲዮ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)፣የመንግስት…