Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት ዛሬ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱን ያዘጋጁት÷ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ እና…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1. አቶ አሽኔ አስቲን --- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ አድርገዋል። በዚህም “ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ…

ኮርፖሬሽኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ዶላር መገኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱ ምርቶች ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ችግር ለመፍታት…

”የባሕር በር የልማት በር” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ''የባሕር በር የልማት በር" በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዳምጠው ዳርዛ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንዴት ምላሽ ያግኝ…

የተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች 23 ሚሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ (ዩኤንሲኢአርኤፍ) በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል 23 ሚሊየን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን እና አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የተጠቁ…

የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች መስራት ይኖርብናል – የጅቡቲ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ያለው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ይበልጥ እንዲጠናከር መስራት እንደሚገባ የጅቡቲ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ድልኤታ መሐመድ ድልኤታ ገለጹ፡፡ በዛሬው እለት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ የምክር ቤቱ…