Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በቱሪዝም ሚኒስቴር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ወደ ስራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በቱሪዝም ሚኒስቴር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱ ተገለጸ። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በሰጡት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው የጋራ በሆኑ ወቅታዊ፣ ሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ የምናደረገው ጥረት እየተሳካ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናደርገው ጥረት እየተሳካ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና…

ለሀገራዊ ምክክር ስራዎች በቂ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጥ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዲፈጠር ተገቢው የሚዲያ ሽፋን መሰጠት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።   አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት…

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አዲሱን የዓባይ ድልድይ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን አዲሱን የዓባይ ድልድይ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት…

ባለፈው ክረምት ከተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ ያህሉ መጽደቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በክረምት ወቅት ከተተከሉት 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ውስጥ 85 በመቶ ያህሉ መፅደቃቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት ከተተከሉት መካከልም 57 በመቶ ለጥምር ደን እና የፍራፍሬ ችግኞች ቀሪው…

በመስኖ የተደገፈ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን እያሳየ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…