የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ድርድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ በሐምሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ተሸፈነ Meseret Awoke Dec 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ከበደ ላቀው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ዛሬ በበይነ መረብ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱ ተገለጸ፡፡ በውይይቱ ላይም÷ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ውስጥ…
ቢዝነስ በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ላዳ እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት እና ለመገጣጠም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው በማገት 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ወጣት አግተው 10 ሚሊየን ብር የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት÷ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Melaku Gedif Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሮላንድ÷የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት እና ሌሎች ዘርፎች ጠንካራ ትብብር እንዳለው…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን አትንኩ፣ አትሞክሩ- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Amare Asrat Dec 16, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=ROonilPKgO8
የሀገር ውስጥ ዜና በተቋማችን ባካሄድነው የለውጥ ስራዎች የማድረግ አቅማችችንን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማችን ባካሄድነው የለውጥ ስራዎች የማድረግ አቅማችንን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአየር ኃይሉ 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ሀይል የውጊያ ዝግጁነት ከንግግር ባለፈ በተግባር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሀይል የውጊያ ዝግጁነት ከንግግር ባለፈ በተግባር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል ሲሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይሉ 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ Tamrat Bishaw Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን…