Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ- ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ አስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ ገዛኽኝ ጋሻው በስድስት ወራት ውስጥ የተካሔደውን አስቸኳይ የሙስና…

ዴንማርክ የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የልማት ኮርፖሬሽን እና የዓለም የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ዳን ዮገንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ፥ ኢትዮጵያ በሁለቱ ሀገራት መካከል…

ኢትዮጵያና ኬንያ ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል፡፡ የኬንያ ናሽናል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ ዳይሬክተር ጀነራል ኖርዲ ሐጂ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው…

አቶ ደመቀ ከዩኒሴፍ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ፥ በቀጣይ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ለችግር…

አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት…

ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን ይሻል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን እንደሚጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል…

ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት እንዳሉት÷ከቡና ምርት የሚገኘውን ገቢ…