Browsing Tag
የተመረጡ
ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ቻንግ ዋንሳምን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ መካከል ስላለው ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት…
የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ኢትዮጵያ ገንቢ ሚና ትጫወታለች – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የደቡብ ሱዳን ልዩ ተወካይ እና በተመድ የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ሀላፊ ኒኮላስ ሮላንድ ሌይቦርን ሃይሶም ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ…
መንግሥት የትኛውንም ጉዳይ በሠላማዊ መንገድ ብቻ ለመፍታት ሁልጊዜም ዝግጁ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) መንግሥት የትኛውንም ጉዳይ ሠላማዊ በሆነ መንገድ ብቻ ለመፍታት ሁልጊዜም ዝግጁ ነው ሲሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚሰሩ የውክልና ሥራዎችን በተመለከተ የሁሉም ክልልና…
ደቡባዊው ዓለም ለደቡብ-ደቡብ የኢኮኖሚ ትብብር መጎልበት ታላቅ አቅም አለው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡባዊው ዓለም ለደቡብ-ደቡብ የኢኮኖሚ ትብብር መጎልበት ታላቅ አቅም እንዳለው እንረዳለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷”ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የተለያዩ ተቋማትን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በቻይና ሻንጋይ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እና ተቋማትን ጎብኝቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት የሁዋዌ ቴክኖሎጂ ማዕከልን፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን፣ የሻንጋይ…
አፈ-ጉባዔ አገኘሁ በቻይና የብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ ከሚገኙት በቻይና የብሔራዊው ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡
በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለው…
የሠላም ግንባታ አካታችና የማህበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበ መሆን አለበት – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ግንባታ አካታችና የማህበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበ መሆን እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡
ፕሬዚዳንቷ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሠላም ግንባታ ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ስለ…
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የጋራ ተጠቃሚነትና ቀጣናዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የጋራ ተጠቃሚነትና ቀጣናዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ መሆኑን ሀገራት በቅጡ ሊገነዘቡት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ÷ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ…