Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ በሰራው ስራ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ እራሱን በፋኖ ስም የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን…

አቶ አደም ፋራህ ከጅቡቲ ወደብ የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሒደትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ2016/2017 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደብ የማጓጓዝ ሒደትን ዛሬ አስጀምረዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ እና የጅቡቲ መንግሥት…

ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በቀጠናዊና አለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ማሳደግ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር…

አቶ ደመቀ መኮንን በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የጋራ የሆነ ሀብትን በአግባቡ ለመጠቀም በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የሽግግር ሥራ አስፈፃሚ ምክር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቀበሉትን መልዕክት ለፕሬዚዳንቱ…

የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የም/ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የምክር ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ ለምክር ቤት አባላት በአፍሪካ አመራር ልኅቀት ማዕከል እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና…

ወ/ሮ ሰመሪታ በኢትዮጵያ ከቻይና ኤምባሲ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ ከቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና ንግድ አማካሪ ሚኒስትር ያንግ ይሀንግ ጋር ውይይ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ቀጣይ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር እና የልማት ድጋፍን በተመለከተ…

የተማሪዎች ምደባ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች…