የትምህርት ዘርፉን ማነቆዎች መፍትሔ ለመስጠት በሙሉ ተነሳሽነት መስራት ይገባል- ብርሃኑ ነጋ( ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል።
ጉባዔው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ከመከረ በኋላ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ነው የተጠናቀቀው፡፡
በትምህርት ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና ያሉ…