የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማትን ለግብርናው ምርታማነት በመጠቀም ምሳሌ ናት- ተመድ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ልማትን ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት በመጠቀም ኢትዮጵያ ምሳሌ የምትሆን ሀገር ናት ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ተናገሩ። 20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ድርጅት ጉባዔ ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Nov 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=z8LNMkksQF0
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የዕድገት ሞተር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Alemayehu Geremew Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዕድገት የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁሉን አካታች ለሆነ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ድርጅት ጉባዔ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባቀረቡት ቁልፍ ንግግርም÷ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኦስትሪያ ቪዬና ገቡ Melaku Gedif Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኦስትሪያ ቪዬና ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) አጠቃላይ ጉባዔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና የተመዘበረ 9 ቢሊየን ብር ማስመለስ መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Nov 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀልን በመከላከል ሒደት 9 ቢሊየን ብርና ከ4 ሚሊየን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ማስመለስ መቻሉን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው የሙስና መከላከል ግብረ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ Shambel Mihret Nov 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ ግንባታው በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ እንዲያመርት እቅድ ተይዞለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ነው እየተገነባ የሚገኘው፡፡ የለሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል ሊያደርጉ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል አድርገው ሊሰሩ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ያዘጋጀው 10ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ማምሻውን በቤተ-መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወቅታዊ ጉዳዮች የሚዳስስ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት በአራት ማዕከላት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ባሕርዳርን ጨምሮ በአራት…