የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፋር ክልል ገቡ Mikias Ayele Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ምርት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል ገብተዋል፡፡ በዱብቲ ወረዳ ኅብረተሰቡ በ8 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የበጋ ስንዴ ለማምረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ነው – አቶ አደም ፋራህ Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የማብሰሪያና ክልሉን…
Uncategorized ኢትዮጵያና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተወያዩ Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Tamrat Bishaw Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመለከተ። የምክር ቤቱ 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎች፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የተከናወኑበት የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በአዳማ ማካሄድ ጀመረ። ዛሬ በጀመረው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
የዜና ቪዲዮዎች From a Drop of Water to Sea Amare Asrat Oct 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=jVQ3FKQW0ys
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባዔ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀች Tamrat Bishaw Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በፈረንጆቹ ታህሳስ 2023 በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት ዋና ዋና ነጥቦች Tamrat Bishaw Oct 26, 2023 0 -እንደስሙ የመከላከያ ሠራዊት የሆነው ኃይላችን በመቶ አመት ታሪኩ ማጥቃትን፣ መግደልን፣ ማጥፋትን ታሳቢ አድርጎ ሰርቶ አያውቅም፤ -መከላከያ ሠራዊት በራሱ ተነሳሽነት ማንንም አጥቅቶ አያውቅም አሁንም ማንንም አያጠቃም፤ -የሀገር መከላከያ ሠራዊት…
የዜና ቪዲዮዎች የሰራዊታችን ጥንካሬ እንደተጠበቀ ይቀጥላል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Amare Asrat Oct 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=YpXssikajUw
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ በኃይልና በወረራ ማሳካት የምትፈልገው ነገር የለም- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር Amare Asrat Oct 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=McwNgCguqK4