የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የዓላማ ጽናት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የተጣለባቸውን አደራ ለመወጣት ዝግጁነታቸውንና የማድረግ ዐቅማቸውን በማሣደግ የዓላማ ጽናታቸው ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡ "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ የሥራ ሀላፊዎች የሚሳተፉበት የግምገማ መድረክ በባህር ዳር መካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ በአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲሁም የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ምክክር ይካሄዳል ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ ሠራዊት ወሳኝ ነው – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ነጻ፣ ገለልተኛ፣ ዘመናዊና ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መገንባት ወሳኝ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ 116ኛውን የሀገር…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበት የእግር ኳስ ጨዋታ Amare Asrat Oct 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wpyltsDtBgs
የሀገር ውስጥ ዜና የሰራዊት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ Amele Demsew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሰራዊት" በሚል መሪ ቃል 116ኛው የሰራዊት ቀን በልዩ ድምቀት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይከበራል፡፡ ቀኑ ሰራዊቱ ለሀገር እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ህብረተሰቡ ተገንዘቦ ተገቢውን እውቅና እና ክብር…
የዜና ቪዲዮዎች “ታላቁ ትርክት” – ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-2) Amare Asrat Oct 24, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=ndY1RDLvcAE
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነትን ለማጠናከር ለሚከናወኑ ሥራዎች ድጋፍ ይደረጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ጄ. ማሲንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ታንዛኒያ ወታደራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችላው አግባብ ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ 116ኛውን የሠራዊት ቀን ለመታደም እና በዘርፉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ ጋር ተወያይተዋል። የደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ በኢትዮጵያ እና በደቡብ አፍሪካ ያለውን…