Browsing Tag
የተመረጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ ለበርካታ አስርት አመታት ሳዑዲ ለአፍሪካ ዕድገት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው የኢትዮጵያን የልማት እና የኢኮኖሚ ሪፎርም ብሎም በቀጠናው እየተጫወተች ያለውን ሚና ጨምሮ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሳዑዲ – አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር
https://www.youtube.com/watch?v=CZ1bLCVO7kE
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ፣ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሃመድ ፣ከታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሃሰን እና ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፓል…
የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ የእጩዎች ጥቆማ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
የኮሚቴው ሰብሳቢ ቀሲስ ታጋይ ታደለ እና አባላቶቹ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም÷ ግልፅና አወዳዳሪ በሆነ አካሄድ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሪያድ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገብቷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ያቀናው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባዔ ለመሳተፍ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር…
የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዳበሪያና ብረታብረት ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና በኢትዮጵያ የግል ባለሃብቶች ሊመሰረቱ የሚችሉ የጋራ የኢንቨስትመንት እድሎችን መሰረት ያደረገ ምክክር በሞስኮ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪው በኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን ጉልህ ሚና ይበልጥ ለማጠናከር…
ኮሚሽኑ የተሳታፊዎች መረጣና የአጀንዳ ልየታ በክልሎች ማጠቃለል ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫው መሆኑን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሳታፊዎች መረጣ እና የአጀንዳ ልየታ በክልሎች ማጠቃለል ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫው መሆኑን ገለፀ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡…
መንግሥት የአረጋውያንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግሥት የአረጋውያንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጹ፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የአረጋውያን ቀን "የአረጋውያንን…