Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አምባሳደር ሬድዋን ከጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኬንያው ፕሬዝዳንት የተላከውን ልዩ መልእክት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምባሳደርር ሬድዋን ሑሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትርና ልዩ መልዕክተኛ፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የተላከውን ልዩ መልእክት ዛሬ በናይሮቢ ተገኝተው አቅርበዋል። ከጠቅላይ…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሱልጣን አል-መርሻድ እና ከፈንዱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ውስጥ በሳዑዲ ልማት ፈንድ የሚደገፉ የልማት ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም…

በብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ42ኛው የዩኔስኮ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ ልዑክ በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 42ኛው የተመድ የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አጠቃላይ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት…

ለዘላቂ ሰላም ጉልህ ሚና ያላቸው 72 ሀገር በቀል ዕሴቶች መለየታቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም ጉልህ ሚና ያላቸው 72 ሀገር በቀል ዋና ዋና ዕሴቶችን በመለየት ሠነድ መዘጋጀቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ እንደገለጹት÷ ሚኒስቴሩ ዕሴቶች ለሀገር ግንባታና ለሰላም መረጋገጥ…

ለፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል አለ – አምባሳደር ሚያን አቲፍ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ለሀገራቸው ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል እንዳለ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ሸሪፍን ዛሬ በጽህፈት…

ለኢትዮጵያ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመለካከትና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ የመንግስት አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በሁሉም የኃላፊነት እርከን…

የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሔራዊ መግባባት እየፈጠረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሔራዊ መግባባትና ሀገራዊ አንድነት መፍጠር የሚያስችል ገንቢ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ወጣቶች ከአካባቢያቸው ወጥተው ብሔራዊ አንድነት…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያም ሆነ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በጎንግ ዌቢን(ፕ/ር) ከተመራው የቻይና ብሄራዊ የአስተዳደር አካዳሚ የልዑካን ቡድን ጋር የሁለቱን ሀገራት…

‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል ለምክር ቤት አባላት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)'ከዕዳ ወደ ምንዳ' በሚል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለ10 ቀናት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። በስልጠናው ማጠቃለያ ምክትል አፈ ጉባኤዋ ሎሚ በዶ÷ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ አቅም…